Lyrics into Song 歌詞產生器 去人聲 價格 我的歌曲 App

ፎሎ4

Song generated By ✨LyricsintoSong.com

Song Cover
v1

@ Mohamed Birhanu

2026-09-03 21:14:16

歌詞

Foolooyee ጨምሮዋል ተደሰቱልኝ
ቢሆንም ግን አንድ ቅሬታ አለኝ
ስራዬን እያየህ ፎሎ ያላረከኝ
ቪዲዮዬን እያየህ እስክሮል ያረከኝ

Qoy lemindinew???????

ጠልተከኝ አደለም ግን አውቃለዉ
ስለማታውቅ ነው ክፍያ እንዳለው
አሁን ፎሎ አርገኝ እጠብቅሃለው
አካውንትህን ላክ አስገባልሃለው።
hahahahahuuuu
Dinqeeem አካውንት ihim.

ፎሎ ያረጋቹኝ አመሰግናለው
እናንተን ላዝናና ከልቤ እሰራለው
ትክክል መረጃ ለይቼ አቀርባለው
ስላከበራቹኝ አከብራቹሃለው

ብቻ ብቻ ።።።ብቻ ታማኝ ሁኑልኝ
ቪዲዮ ስፖስት ላይክ አድርጉሉኝ

በጣም ከተመችህ ኮመንት ፃፍልኝ
ብዙም ካልተመቸህ ሌሎች ይዩልኝ
አንተ ብቻ አትርሳ copy link አድርግልኝ
ድንገት ከረሳሁኝ yiiiiikirtaa አርግልኝ

音樂風格

Hip Hop, EDM, Drum and Bass, Country, Afrobeats, Aggressive, Adventurous, Energetic, Rap Vocals, Male Vocals, Shouting Vocals, Bass, Steel Guitar, Piano, Organ, Harmonica, Rhythm Guitar, Saxophone, Trumpet, Mandolin, Acoustic Guitar, Accordion, Bagpipes, Harp, Keyboard, Drums