Lyrics into Song 歌詞產生器 去人聲 價格 我的歌曲 App

አልነበርክም ለካ

Song generated By ✨LyricsintoSong.com

Song Cover
v5 Lite

@ Mebratu Tesfaye

2026-10-04 03:39:41

歌詞

[Verse 1]
ዝቅ ብዬ ላንተ በፍቅር ተሸነፌ
የሴትነት ክብሬን ብሰጥህ አሳለፌ
የወደድከኝ መስሎኝ ሳልሳሳ ለክብሬ
ካንተ፦ የገላ አምሮት እንጂ መች ይገኛል ፍሬ

[Verse 2]
ፍቅሬን ብቻ አደል አንተ የበላሀው
ገላዬን ቀርጥፈህ ወዴት አደረስከው
እጅህ እስክገባ ያልሆንክልኝ የለ
ስትለኝ አመንኩህ፣ “ንግስቴ ነሽ አንቺ”

[Pre-Chorus]
“ንጉሴ ነህ” ብዬ እኔም ተቀብዬ
ክብሬና መዓረጌን፣ ሴትነቴን ጥዬ
የእኔነቴን ሚዛን በገላ ስትለካ
አብረኸኝ ሆነህ አልነበርክም ለካ

[Chorus]
ለካ ለካ ለለለለለለለለለለለለካ
ለካ ለካ ለለለለለለለለለለለለካ
አልነበርክም ለካ

ለካ ለካ ለለለለለለለለለለለለካ
ለካ ለካ ለለለለለለለለለለለለካ
አልነበርክም ለካ

[Verse 3]
ዝቅ ብዬ ላንተ በፍቅር ተሸነፌ
የሴትነት ክብሬን ብሰጥህ አሳለፌ
የወደድከኝ መስሎኝ ሳልሳሳ ለክብሬ
ካንተ፦ የገላ አምሮት እንጂ መች ይገኛል ፍሬ

[Chorus]
ለካ ለካ ለለለለለለለለለለለለካ
አልነበርክም ለካ

[Outro]
አልነበርክም ለካ…
ለካ… ለካ…

音樂風格

Ethiopian contemporary soul ballad with a slow 6/8 sway, intimate female lead vocal in Amharic, expressive melismatic phrasing, soft krar-like plucked strings and warm piano in the verses, rounded bass and restrained hand percussion gradually joining, chorus opens into layered backing harmonies, emotionally direct delivery, organic studio mix with clear vocal focus and gentle room ambience